Happy Father's Day
Happy Father's Day! 💙
Today we celebrate the strength, wisdom, sacrifice, and unconditional love of fathers everywhere. Thank you for your hard work, guidance, and the countless ways you make our lives better every day.
May your day be filled with love, appreciation, and precious moments with your family.
Happy Father's Day to all the amazing dads! 👨👧👦🎉
ABet IT Solution- Inspire trust through technology !
ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ !
ዘመናዊ ድርጅቶች ከፍተኛ ጥራት ያለው ቪዲዮ የሚመዘግቡ ካሜራዎች ብቻ ሳይሆን በትክክለኛ ጊዜ (real-time) መረጃ መተንተን፣ ቅድመ ትንበያ ትንታኔ(predictive analytics) የሚሰጡ የደህንነት ስርዓትን እንዲሁም ከነባር መሠረተ-ልማቶቻቸው ጋር የሚስማማና በቀላሉ መገናኘት (integration) የሚችሉ የCCTV ካሜራዎችና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ይፈልጋሉ።
ድርጅቶችን ወደ ላቁ የደህንነት ሲስተሞች መለወጥ በቴክኖሎጂ ታሪክ ውስጥ ከታላላቅ የቴክኖሎጂ እድገቶች አንዱ መሆኑ የታወቀ ነው። ስለዚህ በCCTV ካሜራዎችና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማጣመር ንብረትዎንና ደህንነትዎን መጠበቅ ከፈለጉ ይደዉሉ፤ እኛም “ አቤት ” እንላለን።